🚨 ሰበር መልዕክት 🚨| እግዚአብሔር ዝም ሲል…| በፓ/ር ቸሬ |When God is Silent…| By Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 607

  • @WoreNegari2025
    @WoreNegari2025 2 года назад +19

    እግዚአብሔር ዝም ያለ ሲመስል፤ ስራ ላይ መሆኑን እያሳየን ነው!!

  • @senayttefera9646
    @senayttefera9646 2 года назад +187

    አኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ የድሮ ሀጥያት ሁሉ ንሰሀ ገብቻለሁ እግዚአብሔር ዝም ሲል ይጨንቃል በውነት ለኔ መልሰ ነው አንተና ቤተሰቦችህ የተባረካችሁ ሁኑ

    • @amenderese9153
      @amenderese9153 2 года назад +2

      _

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +1

      አሜን🙏

    • @margirma6
      @margirma6 2 года назад +1

      እግዚአብሔር የሚሰራው በሰው በኩል ነው። ዝም ካልሽ ዝም ነው። ከሰራሽ የሥራሽን ዋጋ አታጪም።
      ሰርተህ ግረህ ብላ ማለት ሁሉንም ነገር ይመለከታል። እጅ እግርና ድንቅ ጭንቅላት ሰርቶ ለቆሻል፡ ተጠቀሚበት።
      አልያ ስትጸልይ ብትውይ ጠብ የሚል ነገር የለም።
      ሰባኪው፡ ሰባኪ ነው። ሆዱን ብቻ ሳይሆን የመኪና ነዳጅም የሚሞላው በሰባካ ነው።

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 года назад +2

      @@margirma6zem belachehu tekemtu maletu ateseru sayhone tselotachen baysema endabemarer ye amlaken sera betselot endentebk new

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 2 года назад +2

      እኔም እንደዛው የምር ይማርከኛል ስብከቱ አንዳንዴ የእኔን ታሪክ የሚናገር ይመስለኛል አብሶ ይኼ ስብከት ሰለኔ የሠበከ እስከሚመስለኝ ድረስ ኡፍ ፓስተርዬ ቃለ እይወት ያሰማልንንንን

  • @yuotub-
    @yuotub- 2 года назад +71

    ጌታ ስሙ ይባረክ (ጌታ ጌታ ስትይ እዳትሞቺ) ስባል ይህን እየሱስ የሚባል ካልተውሸ ሰው አትሆኝም አትረቢም ስባል ይሔው እደወርቅ ከፈተና ወጥቼ አደይ አበባ መስዬ እየኖርኩነው ዛሬም ነገም እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 2 года назад +3

      Amen Kiber Yigbaw

    • @mesekeremkassahun7879
      @mesekeremkassahun7879 2 года назад +4

      ተመስገን ክብር ለእየሱስ

    • @hossanawachamo9756
      @hossanawachamo9756 2 года назад +3

      አሜን አሁንም ያኑሪሽ

    • @tekuret
      @tekuret 2 года назад +1

      Uff ahunem zemenesh yebarek

    • @santamesfin21
      @santamesfin21 Год назад +1

      Gena zemensh yelemelmal... bemekera westem geta ale..bezzet bey ehite😍🥰

  • @senibrook9577
    @senibrook9577 2 года назад +64

    አኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ስትሰብክ ስሰማህ ሰውነቴ ይነዝራል አለቅሳለው አምላክ ሁሌም ይጠብቅህ ሱስ ሆነህብኛል ጌታ ይባርክህ

  • @bellagetachew2605
    @bellagetachew2605 2 года назад +69

    ያንተ እምነት ተከታይ አይደለሁም እግዚአብሔር ግን በብዙ ባንተ ላይ አድሮ ሲናገረኝ ሰማለሁ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማህ 😇🙏🏾

  • @seni_enat
    @seni_enat Год назад +8

    የገባኝ እግዚያብሄር ዝም ሲል የበለጠ ሊያስተምረን ሲፈልግ ነው❤

  • @WoreNegari2025
    @WoreNegari2025 2 года назад +43

    እግዚአብሔር ዝም ሲል ለስራው መልካምነት ነው!!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +26

    """"እግዚአብሔር ዝም ሲል ፀሎት አይጣልም """
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    """"""""""""ዝም ይላል ። ለምን????????""""""""""
    """""""""ሊያሳምረን ዝም ይላል::"""""''"""""

  • @BiniyamAwel
    @BiniyamAwel Год назад +4

    እስኪ ምኛት በሚል ርዕስ አስተምር። መጽሐፍ ላይ ክፉ ምኛት ይላል; መልካም ምኛት አለ? የስጋ ምኛት ይላል የመንፍስ ምኞት አለ? ባለጠጋ ለመሆን መመኝት ሀጥአት ነዉ?

  • @diboragirma5828
    @diboragirma5828 2 года назад +18

    ይሔ የእኔ መልእክት ነው ፓስተር ዘመንህ ይባረክ

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 2 года назад +23

    እውነት እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ዝም ሲል በጣም ያማል .....የእኔ መልክት ነው

    • @betsegalegesse5432
      @betsegalegesse5432 2 года назад +5

      Ewnet nw. Enem geta dersolegn ke hulet wer befit nw geta tariken yekeyrew. Ayzosh ehete geta yemetal

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 11 месяцев назад

    Amen 🙏

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው በመከራዬም ቀን መሸሸጋዬ ነው 🙏🙏🙏

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +6

    በእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤናን ይስጥህ እዳንተ ለእውነት የቆመ ለህዝብ አገልጋይ ያብዛልን

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 года назад +4

    እኔ አሁን ያለሁበትን ህይወት እየስበክ ነው ጌታን ጌታም ስውም ጀርባውን የስጠኝ ግዜ ላይ ነኝ

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 2 года назад +26

    🥺 አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው
    መልሱም እግዚአብሔር ጋር ነው
    ቢገባኝም ባይገኝም በኔ ህይወት "ልዋላዊነ" ነው 😭🙏🙏

  • @mulusima6273
    @mulusima6273 2 года назад +15

    ፓስተር ቸሬ አግዚአብሔር ይባርክህ ይህ መልዕክት አሁን ለእኔ እየተናገረኝ ነው:: እግዚአብሔር ይባረክ::

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +25

    አሜንንን እግዚአብሔር በእራሱ ጊዜ ይመጣል 🙌 ተባረክ በብዙ ፓስተር ቸሬ ጸጋው ይብዛልክ።❤❤👏

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 года назад +17

    አግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው!!!ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አግዚአብሔር ለእኛ መልካም ነው ሃሌሉያ!!!አሜንንን 🤲አሜንንን 🙌🏿🌾አሜንንን 🙌🏿🌾አሜንንን 🙌🏿🌾አሜንንን 🙌🏿🌾አሜንንን 🙌🏿🌾አሜንንን 🙌🏿🌾🙏🇪🇹🙏እኔ በአግዚአብሔር ቁጥጥር ስር ናኝ ተመስገን 🙏🇪🇹🙏👏👏👏

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 года назад +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፓስተር 🙏🙏🙏

  • @betelehemdemis4800
    @betelehemdemis4800 2 года назад +4

    የኔ መልእክት ነው ተባረክ።

  • @genetsamuel6174
    @genetsamuel6174 2 года назад +10

    ጌታ ይበራክህ መልዕክቱ ለእኔ ነው ።

  • @kidisttilahun7772
    @kidisttilahun7772 2 года назад +11

    እውነት ነው በእንባ ነው የስማውት ለኔ የምትነግረኝ ነው የመሰለኝ ፓስተር ቸሬ የጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም እወድኃለሁ ተባረከ!!!!

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw Год назад +1

    እግዚሐብሄር ዝም ሲል ነገረ አለው ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው❤❤❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +4

    ይሄ post ስመለከት በአንተ ተምሬ ራሴን እንዳጠነክር አይዞሽ አልረሳሁሽም ሊለኝ ሲፈልግ አንተን የላከልኝ መሰለኝ😭😭😭😭😭 አሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ያማል በጣምምምምምም😭😭😭😭😭ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 2 года назад +3

    ፓስተር ቸሬ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 2 года назад +2

    አንተማ ለእኔ ነው የተላከው ሁልጊዜም እየተላክ ይመስለኛል ተባረክ!!!

  • @ፀደይየቦሌዋ
    @ፀደይየቦሌዋ 2 года назад +14

    በእንባ ጀምሬ በደስታ ጨረስኩት እግዝአብሔር መታመኛዬ ነው ፓስተር ተባረክ 🙏

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 2 года назад +5

    እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ በሐይማኖቴ ጠንካራ ነኝ ግን ፓ/ር ቸሬ እዉነት እልሐለዉ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ግን አሁን አደገኛ ጭንቀት ላይ ነኝ መናገር ከምችለዉ በላይ ሸክሙ ከብዶኛል ግን ሸክሙም ቢከብደኝ ፀሎቴን ግን አንድ ቀን አጉድዬ አላዉቅም ቢሆንም ጭንቅላቴ እንዳያመልጠኝ ፈርቻለዉ እባክህን ፀልይልኝ ፓስተር አመሰግናለዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሁሌም እመኝልሐለዉ

    • @YegetagirmaGetaneh
      @YegetagirmaGetaneh 6 месяцев назад

      anchi mayet yalebish and qulifi mistir yehulum neger mefitihe yalew be eyesus eji new ena begeta semi aminesh tseliyi geta hulun chai new.

    • @bizuneshameha8991
      @bizuneshameha8991 5 месяцев назад +1

      የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ መምህራን ትምህርት አትከታተይም ነበር? በዚህ ርህስ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ግልጽ አድርጎ አስተምሮታል። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የራሳችንን ትምህርት ከልብ ስለማንከታተላቸው ነው የሌላው እምነት መምህራን ሲያስተምሩ ስንሰማ አዲስ የሚሆንብን። ለዛ ነው አንችም አዲስ የሆነብሽ። እስቲ ለማንኛውም የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ትምህርት በዮቱዩብ ወይም በራሱ ቴሌግራም በጽሁፍ ወይም በጻፋቸው መጽሀፍ የሚያስተምራቸውን ተከታተይ

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 2 года назад +5

    ፓሰተር ቸርየ ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ አብዠቶ ይባርክህ እዉነት ነዉ አንዳድ ጌዜ እንደዚህ ይሆናል ጌታ ይባረክ እሱ ግን አይተዉም እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 2 года назад +1

    ኦርቶድክስነኝ. አው. በልጆቼ አባት. አጸልያለው. አለቅሳለው. ልቤተሰብርል. ቸሬ. ቃል የምትናገረ በጣምእው ደውለው ዘመንይባረክ

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እንደአት አይነቱን ያብዛልን , እግዚአብሔር ለኔ ነው የተናገረው ዛሬ ስሙ ይባረክ 🙏

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 2 года назад +1

    በጌታ እውነት እየሳኩ ነው የሰማሁት ከቸሬ ጋር አብረን ያወራን ነው የመሰለኝ ሁሉንም ነገር ብያለው አውርቻለው እውነት ነው እግዚአብሔር ዝም ሲል ያማል ያማል

  • @zelalemzelalem2565
    @zelalemzelalem2565 2 года назад +1

    ኦ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበር ፖስተር ቸሬ ተባረክ እንዴት እንደምወድ እኮ

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 2 года назад +20

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስወድህ እኮ ተባረክ

  • @meronsamon4278
    @meronsamon4278 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው ካለሁበት ሽለቆ እሺ ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 2 года назад +4

    ትክክል ነው ጌታ መልካም ነው ተባረክ ፓስተር

  • @medi5959
    @medi5959 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ወዳጄነህ ስለኔ ምታወሩ ነዉ ሚመስለኝ ዕድሜና ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው!

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 года назад +6

    በጣም በትክክል የኔን እይወት ነው ዛሬ ምታወራው በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው አምነዋለው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @WoreNegari2025
    @WoreNegari2025 2 года назад +6

    ከእግዚአብሔር አቅም በላይ የሆነ ምንም ነገር የለም በምድር ላይ!!

  • @sciencekassaye3258
    @sciencekassaye3258 2 года назад +31

    Thank you PASTER for this inspiring message. I really really confused and desperate because nothing worked for me not even hearing from God. Seriously, I've fasted, I’ve prayed and I've listened to this sermon as I was almost giving up... I have been crying, wondering, and falling short. Thank soo much am not giving up anymore coz the Lord's word is indeed food for my soul. Thank you, God, for my season of silence for I know that you are working on me in it and on bringing your plans for my life to fruition for your kingdom sake and the glory of your name. Thank you for every painful moment in this season of silence for they are working for your credit.አስራ አንደኛ ሰአት ሳይሆን 11 59 ያለቀ መስሎኝ ነበር አንተ የምታስተምረው ስለጋብቻ ነው ብዬ አልሰማህም ትዳር ለመኖር እቅድ ላለው እና ተስፋ ላለው በተስፋ ለሚኖር ስለሆነ። ርዕሱን አይቼ ሰማሁክ ፓስተር ቸሬThis is absolutely a very powerful message! Thank you so much for sharing it! May the Lord richly bless you and your ministry!

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 2 года назад +6

    እውነት ነው:: ተባረክ ፓስተር! በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እግዚአብሄር መልካም ነው::
    አሜን!
    1ኛ ጴጥሮስ 2
    9፤ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
    የተጠራነውም የእርሱን በጎነት እንድንናገር ነው:: ያብዛልህ ወንድሜ

  • @ferihewotsime62
    @ferihewotsime62 2 года назад +1

    ተባረክ ይህ መልክት እኔን የምታናግረኝ ነበር የሚመስለኝ አሁን ተሰራሁ መቆም ሆነልኝ በመጠበቃዬላይ ቆሜ ጠብቃለሁ አሜን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад +2

    በጣም ትክክል የአሁን ፈተናዬ ግን ደግሞ ሁሉን ትቼ ቃሉን በሀይል ሳነብ መንፈስ ቅዱስ አለሁ ሲለኝ ይታወቀኛል አእምሮን የሚያልፍ ሰላምና ሀሴት...❤❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 года назад +1

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ በኩል ጌታ ብዙ ሰራኝ ብዙ ነገር አስጣለኝ ብዙ አበጀኝ በእርግጠኝነት ብዙ የአድራሻ የአመለካከት የምርጫ ወዘተ........ ለውጥ ሆኖልኛል ተባረክ

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን። ነገርን በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራውደ

  • @emushemush5653
    @emushemush5653 2 года назад +5

    አሜን እግዚአብሄር ሁሉ ጊዜ መልካም ነዉ አይተውንም አይጥለንም

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 года назад +5

    ቸርዬ የግዚአብሔርፍሬ🙏🏾

  • @marylina1234
    @marylina1234 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ለን መልካም ነው ተምስገን ተመስገን ጌታ ሁሉ ገዜ ልን መልካም ነው

  • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
    @ኢትዮጵያየሁሉምናት 2 года назад +2

    #እግዚአብሔር ዝም ከሉት ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ።
    ብፀልይ ብፀልይ ሁሉ ነገር ዝግ የሆነብኝ ሰው ነኝ?
    ሁሉ ነገር ግራ ሲገበኝ ነው የቆዬሁት?

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 года назад

      Awo géra yegebal zem sil . Esu zemtawn yeseberelen

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 2 года назад +5

    ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ አብዥቶ ይበርክህ አሜን አሜን

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 2 года назад +1

    አሜን እሽ አባባ ኢየሱስ በቃ ለአንተ ትችያለዉ ጌታ ሆይ ስለዚህ አባት ተባረክልኝ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 2 года назад +1

    Pastor ቸሬ ነው የምወድህ ። የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ብሆንም ያንተ ት/ት ግን ሁሌም ይመቸኛል

  • @tigistwube395
    @tigistwube395 2 года назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክ እንግምንእላለሁ ለአላማው ከሆነ

  • @hawinewarq2125
    @hawinewarq2125 2 года назад +3

    የእኔ መልክት ነው፤ ጌታ ይባርክ ፓስቴር ፤ እኔ ማታ ሳለቅስ ነው ያደርኩት፤ ለጥያቄየ ጌታን በጣም ጠበኩት፤ ዚም ብሎብኝ ነበረ፤ ዛሬ ግን በንተ በኩል ቆሜ እንድ ጠብቀው ተናገረኝ፡፡

  • @sarahbelayne5242
    @sarahbelayne5242 2 года назад +2

    ❤️paster ቼሬ እግዚአብሔር ይባረክ የ እውነት የ እኔ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያፅእናንህ ባለህበት አፅናናህተሃል❤️👍🏼

  • @hannabezuneh2862
    @hannabezuneh2862 2 года назад +7

    እውነት ነው ፓስተር ለእኔ ነው ይህ መልዕክት ተባረክ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +1

    PASTER CHERE MY GOD BLESS YOU

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 2 года назад +2

    Shalom.. Ebakachu silk stun ...Tebarek ewnetun mesmat des sil.

  • @ZerayacobYacob
    @ZerayacobYacob 2 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ስብከትህን ስሰማ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወድህ የዛሬው ትምህርትህ ግን በቃ ኣላውቅም የሆነ ኣለም ውስጥ ገብቼ ነው የወጣሁት በቃ ዝክዝክ ኣድርገህ እኔን ጥፋቴን ስራዬን ሽሽቴን በቃ ሁሉ ነገሬን ነው የነገርክኝ እግዚያብሄር ይባርክህ ምን እልሃለሁ በእስተመጨረሻ ግን ጸሎቱን ኣብሬህ ልጸልይ ሳስብ ቁርጥ ኣለችብኝ ፓስተርዬ ተባረክ🎉

  • @ክርስቲያንቻናልልጁያለውህ

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ...በጊዜው በሰአቱ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ..አወራን ስብከቶችህ ያፅናናሉ

  • @saintata2
    @saintata2 4 месяца назад

    This message came to me, praise to the Lord and blessings to you for delivering this beautiful message Pastor Chere.

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 2 года назад +1

    አሁን የማልፍበት ግዜ ነው ክ እግዚአብሔር ጋር ሙግት ላይ ነኝ

  • @eleniminamibata7678
    @eleniminamibata7678 2 года назад +1

    God bless you

  • @kasechbelachew144
    @kasechbelachew144 2 года назад +3

    እግ ዚእብሄር አለ🙏እግዚአብሄ ሁልጌዜ መልካም ነው እኔ በእ/ አብሄር ቁጥጥርውስጥ ነኝ ተባረክ ፖስተር::

  • @zolacha7437
    @zolacha7437 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አለ !!!!!

  • @kersemekonnen338
    @kersemekonnen338 2 года назад +4

    ቸርዬ ተባረክ አውነት ነው ሰበር ነው ❤️❤️❤️

  • @derejetafese
    @derejetafese 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ቸሬ!! ይህ ነው አነቃቂ አስተምሮት!! የሁሉንም ልብ ሰንጥቆ የሚገባ!! የየቱንም የእምነት ተከታይን የሚያንጽ ምርጥ ትምህርት!! እናመሰግናለን !! ተባረክ!!

  • @mobiletown7375
    @mobiletown7375 4 месяца назад

    omg በጣም የሚገርም ትህምርትና ነው የእኔ መልክት ነው ይህ እውነት እግዚአብሔር ዝም ሲል መልካምንት ነው 😢😢😢😢ላካ 😭 ቢዘገይም እንኩዋን በርግጥ ይመጣል ❤❤እግዚአብሔር አምላክ አብዠቶ ጨምሮ ይባርክህ

  • @bekelechikedri1982
    @bekelechikedri1982 2 года назад +1

    በኢየሱስ ስም ታባረክ የእግዚአብሔር ሰው😘😘

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነክ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ በብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም እድሜ ይስጥልን

  • @ayuweku1104
    @ayuweku1104 6 месяцев назад +1

    ዝም ቢለኝም በቤቴ ታሪክ ይሰራል።አምነዋለሁ እጠብቀዋለሁ። ስቀመጥ ስነሳ እየጠየቅኩት ነው።ተአምር ይሰሬል።አሜን

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 10 месяцев назад

    ፓስተር ቸርዬ ፀጋ ይብዛል ለምልምልን እንወድሀለን!!!❤

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ለኔ ነው ጌታ ተናግሮኛል ተባረክ

  • @Fanit118
    @Fanit118 2 года назад +14

    Wow!! This message is for me and for our country.. Yes i stop praying . I stop reading the word of God and I stop my fellowship. I did gave up. But የኣንደገና ኣምላክ ደረሰልኝ። thank you for this powerful message. I am listening this on my lunch break from work. አግዚሀብሄር አሰበኝ።

  • @fevenfrealem2882
    @fevenfrealem2882 2 года назад +1

    Ye Egziabhern kal mesmat yemewedew Egziabher mnm gize be kalu tenagari atsnagn, gesach , meri selhone nw, Tebarek Pastor Chere

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 года назад +1

    በምን ጊዜ እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው 📖🙌😭ተባረኩልኝ ለኔ መልክት ነው 🙇‍♀️

    • @tamenechawshe1037
      @tamenechawshe1037 2 года назад

      መዝሙረኛው ዳዊት "... በእግዚአብሔር እጅ ልውደቅ...."አለ

  • @Abites749
    @Abites749 2 года назад +2

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ

    • @aslafayela9078
      @aslafayela9078 2 года назад

      ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 2 года назад

    ፓስተር ቸሬ በጣም እማከብርህ እምወድህ የእግዚያቤር አገልጋይ ነህ ተባረክልኝ

  • @sebledaher9422
    @sebledaher9422 2 года назад +2

    😭uuuufffffff God help me open my interest eyes please God 💔😭🤲

  • @astertameru5556
    @astertameru5556 4 месяца назад

    Amazing so true ❤

  • @helenbekele2062
    @helenbekele2062 2 года назад +10

    This is the perfect messeage for our season pastor may the lord bless your ministry with his spirit and favor .
    I'm so blessed its my messege.

  • @addisadane6811
    @addisadane6811 2 года назад

    ምንአልባት ይሄን እንድትናገረኝ ...አንተንም በአስጨናቂ ግዜያት አሳለፈህ ፤ ስብከት ብቻ ሳይሆን ምስክርነትም ጭምር ነው። ያጽናናል !

  • @tsgeredaab2956
    @tsgeredaab2956 2 года назад +2

    Awo E/r zem sel betam kebadi new Ene beahun seat bezi huneta westi negn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 4 месяца назад

    ልክ ነው ጥያቄዬ በትክክል ተመለሰልኝ አሁን ኢየሱስ ብቻ እላለሁ አይዞህ አምላክ ኢየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ አሜን

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 года назад +11

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ዛሬ በትክክል ለእኔ ነው እየተነገረ ያለው።

    • @bizuneshameha8991
      @bizuneshameha8991 5 месяцев назад

      የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ መምህራን ትምህርት አትከታተይም ነበር? በዚህ ርህስ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ግልጽ አድርጎ አስተምሮታል። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የራሳችንን ትምህርት ከልብ ስለማንከታተላቸው ነው የሌላው እምነት መምህራን ሲያስተምሩ ስንሰማ አዲስ የሚሆንብን። ለዛ ነው አንችም አዲስ የሆነብሽ። እስቲ ለማንኛውም የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ትምህርት በዮቱዩብ ወይም በራሱ ቴሌግራም በጽሁፍ ወይም በጻፋቸው መጽሀፍ የሚያስተምራቸውን ተከታተይ

  • @HanaLegese-z7k
    @HanaLegese-z7k 3 месяца назад

    አምላክ እድሜ እና ጤናህን ያብዛልህ

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 2 года назад

    Awo begugut new mintebkew pastor chere tebarek

  • @HundaolFikadu-ll2rx
    @HundaolFikadu-ll2rx Месяц назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @selamtesfay1317
    @selamtesfay1317 2 года назад +1

    Ewinati naw

  • @laidiyasharafa1502
    @laidiyasharafa1502 2 года назад +4

    መልዕክቱ ለእኔ ነው ተስፋ ቆርጭ ጸሎት ከቆምኩ 3 ወሬ ነው ከአሁን በኃላ ከእግ/ር ጋር ወደፊት

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 7 месяцев назад +12

    ይህን ፈልጌ ያጣሁትን መልእክት ዛሬ አገነኘሁት ... ሰውነቴም አይምሮዬም ዝሎ ለምን እንደምኖር ግራ ግብት ባለኝ ግዜ የነብሴን ጭንቀት የሰማሁበት ......ለካ ሌሎችም እንዲህ አይነት ኑሮ ይኖራሉ ብዬ የገረመኝ ነው..... በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሆኜ ፆምም , ፀሎትም , ማስፀለይም አልሰራም ብሎኝ የተጨነኩ ነኝ.......ይሄ ግዜ አልፎ እግዚአብሔር ለምስክርነት አብቅቶኝ የከፍታዬን ህይወትና የእግዚአብሔርን በህይወቴ መገለጥ ለመናገር ያብቃኝ ፀልዩልኝ 🙏..... ሰኔ 5, 2016 . 🙏

    • @DanielAbate-b7l
      @DanielAbate-b7l 5 месяцев назад +1

      You get my point thnxs

    • @bizuneshameha8991
      @bizuneshameha8991 5 месяцев назад

      የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ መምህራን ትምህርት አትከታተይም ነበር? በዚህ ርህስ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ግልጽ አድርጎ አስተምሮታል። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የራሳችንን ትምህርት ከልብ ስለማንከታተላቸው ነው የሌላው እምነት መምህራን ሲያስተምሩ ስንሰማ አዲስ የሚሆንብን። ለዛ ነው አንችም አዲስ የሆነብሽ። እስቲ ለማንኛውም የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ትምህርት በዮቱዩብ ወይም በራሱ ቴሌግራም በጽሁፍ ወይም በጻፋቸው መጽሀፍ የሚያስተምራቸውን ተከታተይ

  • @Eyutomas_cr710
    @Eyutomas_cr710 2 года назад

    እግዚአብሔር አንዱ ልጁ እሰከመሰጠት ወዶናል። እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው። ፓሰተርየ ተባረክ።

  • @bethlehemkidane8097
    @bethlehemkidane8097 2 года назад +1

    ፓስተር ቸርዬ😘👍

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 5 месяцев назад

    Thank you Pastor God bless you keep you safe I enjoy your teaching God talk to me by your teaching thank you again

  • @micksolo1277
    @micksolo1277 2 года назад +1

    እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ናልን እባክህ

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Год назад

    እዉነት ነዉ ፓስቴረዬ ፈጣረ ፀጋዉን ያብዛል የምሜለከቴኝ ስብከት

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 года назад +2

    UUUUUFFFF THANKS SO SO MUCH GOD BLESS YOU YENE ABATE AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE YASEMALNE EGEZABHRE YETABKE EMA AMLKE DENEGAL MAREYME MULU BATASEBOCHU TETABEK TABAREK

  • @firewot1401
    @firewot1401 2 года назад

    ጌታ ይበርክህ ፓስቴር ቻሪ እወደለሁ